
All services are delivered at competitive and affordable rates.
All solutions come with performance and quality guarantees.
All staff are trained, certified, and professionally managed.
Quality is at the Core of Everything We Do, Driving Us to Deliver Exceptional Value and Excellence in Every Service We Provide to Our Clients
We Prioritize Our Customers' Needs, Striving to Exceed Their Expectations and Provide Solutions That Contribute to Their Long-Term Success
We Offer Tailored Solutions Designed to Address Unique Needs, Creating Service Plans That Are Customized for Effectiveness and Impact
CN provides tailored operational support
and employment services in security,
cleaning, driving, and public sector staffing.
CN manages high-value asset sales
through clear bidding, strong marketing,
and legal checks to ensure fair outcomes.
Commercial Nominees PLC organizes ,
trainings workshops, and expos with ,
proven skill From planning to delivery.
መጋቢት 03 ቀን 2016 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር ሲኤን/መዘ/0333/16 በፃፋችሁልን ደብዳቤ መሠረት ከተቋማችሁ ጋር በገባነው ውል መሠረት በጥበቃ ዙሪያ እስካሁን ጥሩ የሆነ የአጠባበቅ ሂደት እንዳለና በመልካም ሥነ-ምግባር የታየሁ ሠራተኞች እና መልካም ግንኙነታችን ከዚህ የበለጠ እየጠነከረ እንደሚሄድ ተስፋ እያደረግን ይኼ ትጋታችሁ በዚሁ ይቀጥል እያልን ይህንን ማስረጃ ሰተናል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር መጋቢት 06 ቀን 2016 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር ሲኤን/መዘ/0333/16 በፃፋት ደብዳቤ በባንካችንና በማህበሩ መካከል የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ውል ስምምነት የተደረገ መሆኑን ገልፀው የመልካም አፈፃፀም ደብዳቤ ለሚመለከተው ሁሉ እንዲጻፍላቸው ጠይቀውናል፡፡
በዚሁ መሰረት ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከግንቦት 13 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም የጥበቃ አገልግሎት እንዲሁም እ.አ.አ ከጃንዋሪ 10/2022 ጀምሮ የጽዳት አልግሎት ከባንካችን ጋር በገቡት ውል መሰረት በተገቢው ሁኔት በመስጠት ላይ መሆናቸውን እናረጋግጣለን፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዳብዳቤ ቁጥር ሲኤን/ዘመ/0326/16 በቀን የካቲት 27/2016 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ለባንካችን የመልክተኛና ገንዘብ አሻጊ አገልግሎት እንዲሁም የጉልበት ሰራተኛ አቅርቦት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈፃፀም ደበዳቤ እንዲፃፍላቸው ጠይቀዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዓባይ ባንክ አ.ማ ጋር ከታህሳስ 23/2014 ዓ.ም ጀምሮ የመልክተኛና ገንዘብ አሻጊ አገልግሎት እንዲሁም ከመጋቢት 06/2014 ዓ.ም ጀምሮ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት አቅረቦት ውል በመግባት እስካሁን ድረስ ለባንካችን ተገቢውን አገልግሎት በመስተጠት ላይ የሚገኝ መሆኑን በአክበሮት እናሳውቃለን፡፡
ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር/መዘ/0326/16 በተጻፈ ደብዳቤ ከኮርፖሬሽናችን ጋር በገቡት የሰው ኃይል አቅረቦት ውል መሠረት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በመግለጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃ እንዲጣቸው ጠይቀዋል፡፡
በዚህ መሠረት ለካርፖሬሽናችን የጥበቃ፣ የአትክልተኛ እና ትራፊክ አገልግሎት በአግባቡ እየሰጡን የሚገኙ ሲሆን እስካሁን ባለው ቆይታም መልካም የስራ አፈጻጸም ያላቸው መሆኑን አንገልጻለን፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር የባንኩ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙት ቅርንጫፎች የጥበቃ አገልግሎት ለመስጠት የካቲት 18 ቀን 2012 ዓ.ም የውል ስምምነት በፈፀምነው መሰረት የጥበቃ አገልግሎት እየሰጠን ይገኛል፡፡
ስለሆነም ድርጅቱ የካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር ሲኤን/መዘ/0326/16 በተፃፈ ደብዳቤ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ (recommendation letter) እንድንፅፍ የጠየቀን ሲሆን፣ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከየካቲት 18 ቀነ 2012 ዓ.ም ጀምሮ ይህ ደብዳቤት እስከተፃፈበት ድረስ ለተለያዩ የባንኩ ቅርንጫፎች የጥበቃ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከባንኩ ጋር በፈፀመው የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት አቅርቦት ስምምነት መሠረት ስራውን ያከናወነ መሆኑን በመግለፅ የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ እንዲፃፍለት በደ.ቁ ሲኤን/መዘ/00326/16 በቀን 27/06/2016 ጠይቋል፡፡
ድርጅቱ ከባንኩ ጋር ባለው ውለታ መሠረት ከነሃሴ 10 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ መሆኑን እየገለፅን ድርጅቱ ለሰጠው ቀልጣፋ አገልግሎትና ላሳየው መልካም የስራ አፈፃፀም ይህ የምስክር ወረቀት እንዲደርሰው ተደርጓል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ.የግል ማህበር ከባንኩ ጋር በገባው የአገልግሎት ውል መሰረት ድርጅቱ ለዋናው መ/ቤት ፤ ለዲስትሪክቶችና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የጥበቃ፣ የፅዳት ፣ የመልዕክት ፣ የጉልበት ፣ የትራፊክ አስተባበሪ የሰው ሀይል በማቅረብና በመመደብ ለባንኩ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተብሎ የሚጠራው ድርጅት ለድርጅታችን ለጥበቃ አልግሎት ለመስጠት ከህዳር 22 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ውል በማሰር ይህ ደብዳቤ ወጪ እስከተደረገበት ቀን አገልግሎቱን እያቀረበ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
we would like to testify that commercial Nominees plc has a good performance in providing security and cleaning services for our bank head office and all branches across the country
With a dynamic workforce of over 42,000 professionals, Commercial Nominees is one of Ethiopia’s largest and most trusted human resource service providers. Our staff are carefully recruited, trained, and assigned across a wide range of sectors to meet the operational needs of our clients with excellence.
We proudly serve more than 35 major organizations across the public, private, and nonprofit sectors. Our client relationships are built on a foundation of trust, efficiency, and a deep understanding of sector-specific requirements.
Our portfolio of over 25 specialized services includes cleaning, security, clerical support, cash handling, electrical work, messengerial services, maintenance, and more. Each service is customized to align with the needs of our diverse clientele
Commercial Nominees PLC (CN) is headquartered in Addis Ababa, Ethiopia.
📍 Location: Kirkos Sub City, Wereda 09, just behind Denbel City Center
📧 Email: info@commercialnominees.com
🌐 Website: www.commercialnominees.com
📞 Toll-Free Call Line: 6630
📞 Direct phone: 0111563408
CN provides a wide range of professional outsourcing and other services. Our core service areas include:
There are no strict or rigid criteria to receive services from CN.
We tailor our service delivery based on: