ድርጅታችን ያገለገሉ ዕቃዎች ንብረቶች ለመሸጥ በወጣው የግልጽ ጨረታ ላይ ከተሳተፉ ተጫራቾች መካከል የተመረጡ ተጫራቾች በየዕቃዎቹ አይነት ከዚህ በታች የተጠቀሱት በመሆናቸው የተመረጣችሁ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ቀናት ውስጥ የንብረቶቹን ጠቅላላ ዋጋ ከፋይናንስ ዋና ክፍል በምታገኙት የድርጅታች ባንክ አካውንት ገቢ በማድረግ እቃዎቹን እንድትረከቡ፡፡ ያልተመረጣችሁ ተጫራቾች ያስያዛችሁት የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡